አቶ ዛዲግ አብርሃ የኢፌድሪ መንግስት ኮምንኬሽን ጉዳዮች ጽ/ ቤት ሚንስትር ዲኤታ ሆነው ተሾሙ።


አቶ ዛዲግ አብርሃ የኢፌድሪ መንግስት ኮምንኬሽን ጉዳዮች ጽ/ ቤት ሚንስትር ዲኤታ ሆነው ተሾሙ።
አቶ ዛዲግ አብርሃ ከዚህ ቀደም በታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ማስተባበርያ ፅ/ ቤት እና የፍትህና የህግ ሥርዓት ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳሬክተር ሆነው ያገለገሉ ሲሆን ወደ አዲሱ ምደባ ከመምጣታቸው በፊት በኢፌድሪ ሲቪል ሰርቪስ ሚንስቴር በአማካሪነት ሲሰሩ ቆይተዋል።
አቶ ዛዲግ አብርሃ የህግ ባለሙያ ሲሆኑ በሕዝብ ዘንድ በስፋት የሚታወቁት፣ ገዢውን ፓርቲ በመወከል በተለያዩ መድረኮች በሚደረጉት ፖለቲካዊ ክርክሮች እና ከመገናኛ ብዙሃን ጋር በተያያዘ በሚሰጡ ስልጠናዎች ላይ ጥናታዊ ጽሁፎች በማቅረብ እንዲሁም ስልጠናዎች በመስጠት ነው።Untitled-1.jpg

Advertisements

One thought on “አቶ ዛዲግ አብርሃ የኢፌድሪ መንግስት ኮምንኬሽን ጉዳዮች ጽ/ ቤት ሚንስትር ዲኤታ ሆነው ተሾሙ።

  1. I’ll right away take hold of your rss as I can’t find your e-mail subscription link or e-newsletter service.

    Do you’ve any? Please permit me recognize in order that I
    may subscribe. Thanks.

    Like

please enter a message

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s