የአማራ ክልልን ካቢኔን እንደ አዲስ የማዋቀር ሂደት


15178960_461488350692831_4644515284277918127_n.pngየአማራ ብሔራዊ ክልላዊ ምክር ቤት እያደረገ ባለው የአማራ ክልልን ካቢኔን እንደ አዲስ የማዋቀር ሂደት ቀድሞ በነበሩበት የሃላፊነት ቦታ የሚቀጥሉ 10 በአዲስ የተሾሙት 12 የካቢኔ አባላት የሚከተሉት ናቸው፡፡
1. ምክትል ርዕሰ መስተዳድር……………… አቶ ብናልፍ አንዱዓለም
2. ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ……………… ዶ/ር ይልቃል ከፋለ አስረስ
3. ግብርና ቢሮ ኃላፊ………………….. ዶ/ር ተሾመ ዋለ
4. የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ…… ዶ/ር ጥላሁን መሃሪ
5. ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ………… ወ/ሮ ወለላ መብራት መበለ
6. ጤና ጥበቃ ቢሮ ኃላፊ……….……. ዶ/ር አበባው ገበየሁ ወርቁ
7. ፍትህ ቢሮ ኃላፊ……………….. አቶ ፍርዴ ቸሩ
8. የሴቶችና ሕፃናት ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ……. ወ/ሮ ፈንታዬ ጥበቡ
9. ውኃ፣መስኖና ኢነርጂ ልማት ቢሮ ኃላፊ……… አቶ ሞላ ፈጠነ ደሴ
10. ኘላን ኮሚሽን ኮሚሽነር……………………. አቶ በድሉ ድንገቱ
11. ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ……..… አቶ ሞላ ጀንበሬ አለምነህ
12. አስተዳደርና ፀጥታ ጉዳዬች ቢሮ ኃላፊ.……… አቶ ፍስሃ ወ/ሰንበት
13. የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉ/ጽ/ቤት ኃላፊ.……… አቶ ንጉሱ ጥላሁን
14. የአካባቢ ደን ዱርና እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን….. ዶ/ር በላይነህ አየለ
15. ገቢዎች ባለስልጣን…………………. አቶ መሃመድ አብዱ አህመድ
16. ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ……..…….. ዶ/ር ሂሩት ካሳሁን
17. ንግድና ኢንዱስትሪና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ….… አቶ ተስፋዬ ጌታቸው
18. ከተማ ልማት፣ ቤቶችና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ.… ወ/ሮ ገነት ገ/እግዚአብሄር
19. የመንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ ………… አቶ ጃንጥራር አባይ
20. ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ…… አቶ ገለታ ስዬም
21. የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ ኃላፊ..… አቶ ፀጋ አራጌ ትኩየ
22. ቴክኒክና ሙያና ኢንተርኘራይዝ ልማት ቢሮ ኃላፊ.… አቶ ላቀ አያሌው አንተነህ

Advertisements

please enter a message

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s