የካናዳ ዩ ቲ ዩኒቨርስቲ ከመጭው ጥር ጀምሮ የግእዝ ቋንቋ ትምህርት ጥናትናምርምር ሊጀመር መሆኑ ታውቋል።


download.jpgየካናዳ ዩ ቲ ዩኒቨርስቲ (University of Toronto )ከመጭው ጥር ጀምሮ የግእዝ ቋንቋ ትምህርት ጥናትናምርምር ሊጀመር መሆኑ ታውቋል።

ከኢትዮዽያዊ ቤተሰቦቹ ካናዳ የተወለደው እውቁ የግራሚ አዋርድ ተሸላሚ አቤል ተስፋዬ (ዘዊከንድ) ወደ 4ሚሊዬን ለሚሆኑ የትዊተር አድናቂዎቹ ባስተላለፈው መልክት በርካታ ድጋፍን ተችሮታል።ይሄም በመሆኑ ጥንታዊዩንና የኢትዮዽያዊያንን ታሪክ፣ጥበብን፣እውቀትንንና ጥንታዊ የስልጣኔ ልእልና አምቀው የያዙ በበርካታ ሽህዎች የሚቆጠሩ የግእዝ ሚስጥራት መጽሀፍት ላይ በመጭው ጥር2009/17 ጀምሮ በአርቲስቱ ድጋፍ ዩኒቨርስቲው ጥናትናምርምር ይጀምራል።

http://www.macleans.ca/education/the-weeknd-is-helping-u-of-t-resurrect-a-lost-ethiopian-language/

Advertisements