ክብረአብ ዳዊት ከሁለት ልጆቹ ጋር ህይወቱ አለፈ


14993302_762084700612612_6160016882647081949_n

የሃዋሳ ተጫዋች የነበረው ክብረአብ ዳዊት ከሁለት ልጆቹ ጋር ህይወቱ አለፈ፡፡
ድሬቱብ ረቡዕ ባወጣው ዘገባ ላይ እንዳሰፈረው ለተጫዋቹና ልጆቹ ሞት መንስኤም እሳት ነው ተብሏል፡፡
ረቡእ ህዳር 7/2009 ረፋድ አሳዛኝ ዜና ከሀዋሳ ተሰምቷል፡፡ ማክሰኞ ለሊት ክብረአብ በተኛበት ከሁለት ሴት ልጆቹ ጋር ህይወቱ ማለፉ ተደምጧል የ3 አመት እና የ7 ወር እድሜ ነበራቸው የሞቱ መንስኤም እሳት ነው ተብሏል፡፡ ይህ ሲፃፍም ባለቤቱም በሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል በህክምና ላይ እንደምትገኝ እንዲሁም የሟቾቹ አስክሬንም ለምርመራ ወደ ሚኒሊክ ሆስፒታል እንደሚያመራ እና የቀብር ስነስርአቱም ሁኔታ ከዛ በኋላ እንደሚወሰን የደረሰን መረጃ ያመላክታል፡፡ ከአሟሟቱ ጋር በተያያዘ ተጨማሪ ምርመራዎች እየተደረጉ ስለመሆናቸው ተነግሮናል፡፡
የነፃ ውበት ገፅም ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይመኛል . . . .

See detail here  http://www.diretube.com

Advertisements

please enter a message

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s