በአትላንታው ‘የኦሮሞ አመራር ኮንቨንሽን አቶ በቀለ ገርባ በለለቤት ሊቀመንበር ሆኑ


bበለንደኑ የኦሮሞ የህግ ባለሙያወች ማህበር ላይ ኢትዮዽያን በማፈራረስ(#ኢትዮዽያ_ብትኔ) ነጻ ኦሮሚያን መገንባት የሚል አቋምን ያንጽባረቀው # መካተቱ ውስጥ አዋቂ ምንጮች አጋልጠዋል።
“በአትላንታው ‘የኦሮሞ አመራር ኮንቨንሽን’ በዝግና በምስጢር ለውይይት የቀረበው ሰነድ እንደምያመለክተው አድስ ‘የኦሮሞን ትግል’ ቀደም ስል የነበሩትን ማንኛውንም የኦሮሞ ፓለትካ ድርጅቶች ጨፍልቆ በበላይነት የምመራ እንድሆን ታስቧል። በዝህ መሰረተ ባጭሩ የምከተለው ሪኮመንደሽን ተሰቶዋል፦
በአድሱ ድርጅት አቶ #በቀለ_ገርባ በለለቤት #ሊቀመንበር ስሆኑ አቶ #ጃዋር_ማሃመድ ደግሞ #ምክትል ሆኖ እንድሰየም ለኮንቨንችኑ ተላልፎዋል።
በሰነዱ መሰረተ አቶ ጃዋር ማሃመድ ዘጤኝ አባላት ያለውን የላይ ምክር ቤት ይሰይማሉ። ከተሰየሙት አባላት አንዱ የሌንደኑ አቶ #ሊባን_ዋቆ ናቸው።”

d#የማያጠግብ_እንጀራ_ከምጣዱ እንዲሉ በፖለቲካ ብስለቱ የነተበው ጃዋር ና አገርን የማፈራረስ እኩይ አመለካከት ያለው የታሪክ ድኩማን ሊበን ዋቆ ወደ አመራርነት መካተት የፖለቲካ ቋንጣ ከመሆን ባለፈ ጠብ የሚል ለውጥ እንደማያመጣ ድርጊቱ በኦሮሞ ትግል ላይ በረዶ የመቸለስ ያህል መሆኑን ጉዳዩ የከነከናቸው የኦሮሞ ሙህራን አስተያየታቸውን አጋርተዋል፣በጽንፈኛ ፖለቲከኞች እኩይ ድርጊትም አዝነው ብዛት ያላቸው የስብሰባው ተሳታፊዎች በተቃራኒ ጎራና በዴሞክራሲያዊት ኢትዮዽያ ምስረታ ላይ እንደሚሳተፉ አቋም መውሰዳቸው ከውስጥ ምንጮች ታውቋል።’#ኦሮሚያን_ስለመገንጠል’ አፈትልኮ የወጣው ሰነድ እጃችን ገብቷል።ከሰነዱ ለመረዳት እንደቻልነው፡-
“1) የአትላንታው ቻርተር የኢትዮጵያን አንድነት አልተቀበለም። ነጻ ኦሮሚያን ለመመስረት ወይንም በዴሞክራቲክ ኢትዮጵያ ሥር ለመሆን ፣ ወደፊት በኦሮሞ ህዝብ ዉሳኔ ነው የሚወሰነው የሚል አቋም ነው የወሰዱት። በአጭሩ አባባል የኦነግን ያረጀበትና የከሸፈበት የፖለቲክ ፕሮግራምን ነው ያጸደቁት።
2) የንቅናቄያቸው ፣ ወይም ስብስባቸው መሪ በወህኒ የሚገኘው በቀለ ገርባን አድርገዉታል። በቀለ ገርባ የመድረክ አመራር ነው። መድረክ በኢትዮጵያ አንድነት የሚያምን ስብስብ ነው። ሰዎቹ በቀለ ገርባ ይሄ አቋማቸዉን እንደማይቀበላቸው እያወቁ በስሙ መነገድና በርሱ ላይ ወያኔ ያቀረበበት ክስ የበለጠ እንዲወሳሰብበት ማድረጋቸው በጣም አሳፋሪ ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ ኦፌኮ ግልጽ ምላሽ ይሰጣል ብዬ እጠብቃለሁ።
3) የሚገርመው ደግሞ የበቀለ ምክትል የሆነው ጃዋር መሐመድ ነው። በቀለ ገርባ በቀላሉ አይፈታም ከሚል ግምት ነው መሰለኝ ፣ ጃዋር በይፋ “መሪ” ሆኗል። የአትላናት ኮንፍራንስ አዘጋጅቶ፣ ሲስተማቲክ በሆነ መንገድ በይፋ የ”ኦሮሞዎች” መሪ ሆኗል።
4) እርስ በርስ የማይሰማሙ ሶስት የኦነግ አንጃዎች፣ አብረ መስራት ስለማይችሉ፣ ኦሮሚያን ለሶስት ከፍለው በዚያ የወታደራዊ እዝ እንዲያቋቁሙ ተወስኗል። የከማል ገልቹ ደርጅት በአርሲ፣ በባሌ፣ በቦረና እና በጉጂ፣ የዳዎድ ኢብሳ ቡድን በሃረረጌ፣ በወለጋ፣ በጂማ፣ በኢሊባቡር፣ የጀነራል ሃይሉ ጎንፋ ቡድን ደግሞ በሸዋ፣ ሸገርን ጨመሮ ማለት ነው።
5) ከሌሎች ኢትዮጵያዉያን ጋር አብሮ ስለመስራትና ስለመነጋገሩ ጉዳይ የተባለ ነገር ስለመኖሩ ማወቅ አልተቻለም። ይመስለኛል በኦሮሚያ ዉስጥ የሚኖሩ ሌሎች ኢትዮጵያዉያን እንደሌሉ ነው።”
ሰነዱን ይመልከቱ።#አኮበ”°°°
#Biraanu Gammachu

Advertisements

please enter a message

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s