“ሕዝቤ መሬት ብጠይቀው ይነሳኛል እንዴ…?” – ዳግማዊ አጼ ምኒሊክ


“ሕዝቤ መሬት ብጠይቀው ይነሳኛል እንዴ…?”

min

Emperror Menilik II

በአዲስ አበባ ከተማ ይኖሩ የነበሩ መሳፍንትና መኳንንት በተለይም ከአድዋ ጦርነት በኋላ የከተማ ቦታና ርስት እንዲሰጣቸው ዳግማዊ ምኒሊክን ጠየቁ ይባላል፡፡

ዳግማዊ ምኒሊክም የከተማ ቦታ ለጠየቁ ሁሉ መሬት ሲያደላድሉ መሬት ደልዳዩ ዓጼ ምኒሊክ በስማቸው የተያዘ ቦታ የሌላቸው መሆኑን ተረድቶ፤ “ግርማዊ ሆይ፣ የከተማው ዋና ዋና ቦታ ለየመሳፍንቱ፣ ለየመኳንንቱ እና ለየከተማው ነዋሪ እየተሰጠ እና እየተደለደለ ነው፡፡

ለእርስዎስ የሚሆን ቦታ የቱን ይፈቅዳሉ ?” ብሎ ይጠይቃቸዋል፡፡

ለመሬት ደልዳዩ እንዲህ ብለው እንደመለሱለት ይነገራል…

“ሕዝቤ ባለበት ቦታ ሁሉ ሊያኖረኝ ስለሚችል በግሌ የተለየ መሬት እንዲሰጠኝ አልፈልግም፡፡ አያሻኝም፡፡ ወደፊት ለእኔ መተዳደሪያ የሚሆን መሬት ብጠይቀው ሕዝቤ ይነሳኛል እንዴ ?” በማለት የግል ኃብት እና ንብረት ሳያበጁ አለፉ፡፡

ምንጭ፣ ኢትዮ ቻናል
To read more A realted

Advertisements

please enter a message

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s