ይቅር‬ በይኝ


ኤልሳ ሙሉጌ
ከስንፍናዬና ከፍርሃቴ ጋራ ስንት ተዳርቼ
ልቤ ጨለማ ውስጥ ተስፋዬን ከትቼ
ህልሜን ራእዬን ነገዬን ፈርቼ
በተከፈለ ልብ በግማሽ ተኝቼ
እንጂ___
በዛለ ጉልበትሽ

 በቆረፈደ እጅሽ
ስትመች የልቤን በር
ሰምቼማ ነበር

ግን አየሽ__
ደጄን ሳልከፍትልሽ አንቺን ማባረሬ
ላስገባሽ ስነሳ ትንሽ ቅዝቃዜ ቢገባ በበሬ
ስንት ዘመን ሙሉ ከነርሱ ጋር ኖሬ
ፍርሃት ስንፍናዬ እንዳይረበሹ አንቺን ተውኩሽ ላ’ውሬ
በይ ማሪኝ ሀ_ገ_ሬ

ኤልሳ ሙሉጌታ

Advertisements

please enter a message

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s