ተክሌ/ መምህር ዘዋሸራ


ታቦር ተራራ ላይ
የተሰማ ለታ የዳመና ቃሉ
ተክሎች አልነበሩም
አበቦች አይደሉም
ያለጊዜው ፈጥነው ያለቦታው ታይተው ሲበቅሉ ዋሉ
ተክሎች አልነበሩም
አበቦች ኤደሉም ሰው ልጆች ‘ንጂ እንደ ሙሴ ሉ
ባልተጠሩት ቦታ
ባልነበሩት ህዎት እንወደድ ብለው “አቤት አቤት” ያሉ።
ሰው ልጆች ‘ንጂ!
(ተክሌ/ መምህር ዘዋሸራ/ኤፍሬም ስዩም ወደ አማርኛ እንደመለሰው)

Advertisements

please enter a message

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s