እንግዳው ከዚች ዓለም አሰናብተኝ!!


ሰውየው… …ፊቱ የሚያስፈራ…፣ አለ አይደል “አጠገቡ ምግብ አይበላም…” የሚባል አይነት ነው፡፡
እናማ አንዱን እንዲህ ይለዋል…
“ለመሞት ተዘጋጅ፡፡”
“ለምን?”
“እኔን የሚመስል ሰው ካገኘሁ ከዚህ ዓለም አሰናብተዋለሁ ብዬ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ፡፡”
“አንተን እመስላለሁ እንዴ?”
“ቁርጥ እኔን ነው የምትመስለው፡፡”
“እንግዳው ከዚች ዓለም አሰናብተኝ፡፡”
እንዲህ ከመባል ይሰውራችሁ!!

Advertisements

please enter a message

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s